Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ የቃሊት ማስተማሪያ ብሌሃቶች ሇቃሊት አንብቦ የመረዲት ችልታ መዲበር ያሊቸውን አስተዋጽኦ መመርመር ነው፡፡ ይህን አብይ አሊማ ከግብ ሇማዴረስ የቀባድ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በአመቺ ናሙና ዘዳ ተመርጧሌ በ2011 ዓ.ም. ከሚማሩ ሶስት ክፍሌ ውስጥ የሁሇቱ ክፍሌ ተማሪዎች የጥናቱ ተሳታፊ ሆነዋሌ፡፡ በመሆኑም የሙከራ ቡዴን (A) ክፍሌ የቃሊት ብሌሃቶችን ያካተተ ትምህርት እየተሰጣቸው ይህም ከብሌሃቶቹ የትውስታ ፤አእምሮአዊ፤ሌእሇ አእምሮአዊ እና ማህበራዊ ብሌሃትን በማካተት ሲማሩ፤ የቁጥጥር ቡዴኑ ዯግሞ በመጽሃፉ ዘዳ የቃሊት ትምህርት አቀራረብ ሇአምስት ሳምንታት በዴምሩ ሇ12 ክፍሇ ጊዜያት እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡ ጥናቱ ከፊሌ ፍትነታዊ የምርምር ንዴፍን የተከተሇ ሲሆን የቁጥጥር እና የሙከራ ቡዴን ቅዴመና ዴህረ ሌምምዴ ፈተና ተግባራዊ ያዯረገ ነው፡፡ የዴህረ ትምህርት ሆነ የቅዴመ ትምህርት ፈተና በተመሳሳይ መሌክ ተዘጋጅቶ እንዱፈተኑ ተዯርጓሌ፡፡ በአጋዥነት የጽሁፍ መጠይቅ ሇመረጃ መሰብሰቢያነት ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ የጽሁፍ መጠይቁም ከብሌሃቶች መካከሌ የትኛው ብሌሃት ጠቀሜታ እንዲሇው ሇመሇየት ነው፡፡ በተገኘው ውጤት አእምሯዊ ብሌሃት ጠቀሜታ እንዲሇው ተረጋግጧሌ፡፡ ከነዚህ ተማሪዎችም በቅዴመ ትምህርትና በዴህረ ትምህርት ፈተናዎች መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ መረጃዎቹም መጠናዊ የምርምር ዘዳን በመጠቀም በነጻናመናና በዲግም ሌኬታ ናሙና ቲ-ቴስት ተሰሌቶ በገሊጭና ዴምዲሜያዊ ስታትስቲክስ ተተንትኗሌ፡፡ በውጤት ትንተናው መሰረት የሙከራ ቡዴን ዴህረ ትምህርት የቃሊት ፈተና አማካይ ውጤት ከቁጥጥር ቡዴን የቃሊት ፈተና አማከይ ውጤት በሌጦ ጉሌህ ሌዩነት (P=o.oo) አሳይቷሌ፡፡ በተመሳሳይ የጽሁፍ መጠይቅ አእምሯዊ ብሌሃቶችን እንዯሚያዘወትሩ ውጤቱ ያመሊክታሌ፡፡ ክህልችን ሇማዲበር አስፈሇጊ ብሆኑም በይበሌጥ አንብቦ ሇመረዲት እና ሇመናገር ኪህሌ የበሇጠ ያግዛሌ፡፡ በአጠቃሊይ ብሌሃቶችን መጠቀም ሇቃሊት ችልታና ሇክሂልች መዲበር አስተዋጽኦ እንዲሇው የጥናቱ ግኝት አመሊክቷሌ፡፡ ከጥናቱ ግኝቶች በመነሳትም ስነ
vii
ትምህርታዊ የመፍትሄ ሃሳቦች ተጠቁመዋሌ፤የወዯፊት የምርምር አቅጣጫዎችም ተመሊክቷሌ፡፡