አዝዛቸው, ወንዴ; ዳዊት, ግርማ; ከፋለ, ንብረት
(2014-10)
የዚህ ጥናት አላማ አማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ማህበራዊ ትስስር
ሚድያን እንደ ቀውስ ተግባቦት ስልት አተገባበራቸው ምን እንደሚመስል መዳሰስ ነው፡፡
በጥናቱ አይነታዊና መጠናዊ የምርምር አቀራረብ ስልት ተግባራዊ ሲሆን መጠይቅ፣
ቃለመጠይቅ፣ድህረገጽ ዳሰሳና ምልከታ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች ሆነው
አገልግለዋል፡፡ ኢላማዊ ...