ዮሴፍ, ጌትነት; ሠርካለም, ይገረሙ; ከበደ, ይመር; ዘቢባ, መንግስቴ
(2014-02)
i
አጠቃሎ
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በሰሜን ሸዋ ዞን በተመረጡ ወረዳዎች በባህላዊ የግጭት መፍቻ ተቋማትና
ዘዴዎች ውስጥ የሴቶችን ተሳትፎና ሚና መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ ዓይነታዊ (qualitative)
ሲሆን ከመስክ የተገኙ መረጃዎችን ለመተርጎምና ለመተንተን በዋናነት እንስታዊነት
(Feminism)፣ ሥነ ተረክ (Narratology) የተባሉ ...