Abstract:
ይህ ጥናት የተካሄዯው የ 7 ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ማዲመጥን ከንግግር ክሂሌ ጋር አቀናጅቶ የማስተማር ፍተሻ ሊይ ነው፡፡ የጥናቱ አሊማም የ 7 ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ማዲመጥን ከንግግር ክሂሌ ጋር በቅንጅት ትኩረት ሰጥተው መተግበራቸውንና ከተገበሩት በምን መሌኩ እየተገበሩት እንዯሆነ መርምሮ ማወቅ ነው፡፡ ይህንን አሊማ ሇማሳካት በጥናቱ የሚመሇሱ ጥያቄዎች የተዘጋጁ ሲሆን ጥያቄዎቹም መምህራን የማዲመጥና የመናገርን ክሂልችን ትኩረት ሰጥተው ና አቅዯው ያቀናጃለ ? ክሂልችን በማቀናጀት ሊይ ያሊቸው ተነሳሽነት ምን ይመስሊሌ ? የማስተማሪያ መጽሀፍት የማዲመጥና የመናገር ክሂልችን ሇማስተማር አመቺ ይዘቶችን አካተዋሌ ? መምህራን ሇማዲመጥና ሇመናገር ክሂሌ ትምህርት የቀረቡ ይዘቶችን ሲያቀርቡ የሚጠቀሟቸው የማስተማሪያ ብሌሀቶች ( ዘዳዎች ) ይኖሩ ይሆን ? የሚለ ሲሆኑ እነዚህን ጥያቄዎች ሇመመሇስ ጥናቱ የተጠቀመው አይነታዊና መጠናዊ የቅይጥ ዘዳ ን ነው፡፡ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎቹም ምሌከታ ፣ የሰነዴ ፍተሻ እና ቃሇ መጠይቅ ናቸው፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎች በ አቃፉና ታቃፉ ስሌት ተተንትነ ው ቀርበዋሌ ፡፡ የጥናቱ ውጤት ም መምህራን የማዲመጥና የመናገር ክሂልችን አቀናጅተው የሚያስተምሩ ቢሆንም የክሂልቹ ቅንጅት እቅዴ ን መሰረት ያ ሊዯረገ መሆኑን የትናቱ ውጤት አመሌክቷሌ፡፡ ይህም መምህራን ሇክሂልቹ ቅንጅታዊ አተገባበር ትኩረት እንዯማይሰጡ ይጠቁማሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዲመሇከተው የማዲመጥና የመናገር ክሂልችን ክፍሌ ውስጥ በሚተገብሩበት ጊዜ ም የተሇያዩ የማስተማሪያ ዘዳዎችን ( ስሌቶችን ) ተጠቅሞ ከማስተማር አንጻር ክፍተት አሇባቸው ፡፡ የመማሪያ መጽሀፈ ከሚያቀርባቸው ይዘቶች በተጨማሪ የተሇያዩ ይዘቶችን በማምጣት የማስተማር ሁኔታም በጣም ዝቅተኛ ነው፡፡ ምክንያቱም በመማሪያ መጽሀፈ ሊይ ብቻ ተገዴበው እንዯሚያስተምሩ የጥናቱ ውጤት አሳይቷሌ ፡፡ የመምህሩ መምሪያና የተማሪው ን መጽሀፍ በተመሇከተ ም የጥናቱ ውጤት እንዲመሇከተው የማዲመጥና የመናገርን ክሂሌ በቅንጅት ሇማስተማር አመቺ ሆኖ የተዘጋጀ ነው፡፡ ይሁን እንጂ የተወሰነ ክፍተት አሇበት፡፡ ክፍተቶቹም በመምህሩ መምሪያ ሊይ የማዲመጥና የመናገር ክሂልችን በቅንጅት ሇማስተማር የተመዯበው ሰአት በቂ ያሇመሆንና በተማሪው መጽሀፍ ሊይ የቀረቡ መሌመጃዎች ሊይ አጫጭር መሌስ የሚሹ ጥያቄዎች መብዛታቸው ተማሪዎች ብዙ እንዲያወሩ ስሇሚያዯርጉ የመናገርን ክሂ ሌ ከማዲበር አንጻር ውስንነት እንዲሇበት ጥናቱ አመሌክቷሌ፡፡ በመጨረሻም ማጠቃሇያና የመፍትሄ ሀሳቦች ተገሌ ጸዋሌ፡፡