Debre Berhan University Institutional Repository

በአማርኛ ቋንቋ ክፍሇጊዛያት የሚነሡ ጥያቄዎች ትምህርታዊ ፊይዲ፣ የአቀራረብ ስሌት እና የግንዚቤ ምዴብ ትንተና (በ9ኛ ክፍሌ መምህራን እና ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ፍፁም, በቀለ
dc.date.accessioned 2021-09-08T11:09:13Z
dc.date.available 2021-09-08T11:09:13Z
dc.date.issued 2013-07
dc.identifier.uri http://etd.dbu.edu.et:80/handle/123456789/644
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ ክፍሇ ጊዛያት መምህራን እና ተማሪዎች የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች መተንተን ነው፡፡ ሇጥናቱ ዓይነታዊ የምርምር ዗ዳ በአገሌግልት ሊይ ውሎሌ፡፡ ሇመረጃ ስብሰባው በሰሜን ሸዋ ዝን በዯብረ ብርሃን ከተማ የኃይሇማርያም ማሞ እና የሚሉኒየም ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በአመቺ የናሙና ዗ዳ ተመርጠዋሌ፡፡ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በአመቺ የናሙና ዗ዳ እንዱሳተፈ ተዯርጓሌ፡፡ በመማር ማስተማር ሂዯቱ በክፍሌ ውስጥ የተከሰተው የመምህራን እና የተማሪዎች የቃሌ መስተጋብር በመቅረጸ ምስሌ ከተሰበሰበው መረጃ መካከሌ ስዴስቱ ተመርጠው ወዯ ምዜግብ መረጃነት ተቀይረዋሌ፡፡ ምዜግብ መረጃውም የጥናቱን መሰረታዊ ጥያቄዎች ሇመመሇስ በሚያስችሌ መንገዴ ተዯራጅቶ በንግግር ሌውውጥ የትንተና ስሌት ከስሌተ ትምህርታዊ ምክንያቶች፣ ከጥያቄ ስሌቶች እና ከBloom የግንዚቤ ቀመር አንፃር ተተንትነዋሌ፡፡ በትንተናውም የክፍሌ ውስጥ ጥያቄዎች ከስሌተ ትምህርታዊ ምክንያቶች እና ከጥያቄ አቀራረብ ስሌቶች አንፃር ውጤታማ በሆነ መንገዴ ተግባራዊ አሇመዯረጋቸው ተረጋግጧሌ፡፡ በBloom የግንዚቤ ቀመር የዜቅተኛ ዯረጃ ጥያቄዎች በተዯጋጋሚ በጥቅም ሊይ መዋሊቸውን እና ከከፍተኛ የግንዚቤ ዯረጃዎች መገምገም እና መፍጠር ጥቅም ሊይ ያሇመዋሊቸውን የትንተናው ውጤት አመሊክቷሌ፡፡ በጥናቱ ውጤት መሰረት የቋንቋ መምህራን የታቀደ እና ተገቢ ስሌትን የተከተለ ጥያቄዎችን በክፍሌ ውስጥ ቢተገብሩ፣ ሇተማሪዎች ጥያቄዎች እና መሌሶች ተገቢውን የማበረታቻ ግብረመሌስ ቢሰጡ፣ የተሇዩ የግን዗ቤ ዯረጃዎችን ከትምህርት ይ዗ቶች ጋር አዚምዯው ትምህርቱን ቢያቀርቡ የሚለ ጥቆማዎች ተሰጥተዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.title በአማርኛ ቋንቋ ክፍሇጊዛያት የሚነሡ ጥያቄዎች ትምህርታዊ ፊይዲ፣ የአቀራረብ ስሌት እና የግንዚቤ ምዴብ ትንተና (በ9ኛ ክፍሌ መምህራን እና ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search DBU-IR


Browse

My Account