Abstract:
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ ክፍሇ ጊዛያት መምህራን እና ተማሪዎች የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች መተንተን ነው፡፡ ሇጥናቱ ዓይነታዊ የምርምር ዳ በአገሌግልት ሊይ ውሎሌ፡፡ ሇመረጃ ስብሰባው በሰሜን ሸዋ ዝን በዯብረ ብርሃን ከተማ የኃይሇማርያም ማሞ እና የሚሉኒየም ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በአመቺ የናሙና ዳ ተመርጠዋሌ፡፡ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በአመቺ የናሙና ዳ እንዱሳተፈ ተዯርጓሌ፡፡ በመማር ማስተማር ሂዯቱ በክፍሌ ውስጥ የተከሰተው የመምህራን እና የተማሪዎች የቃሌ መስተጋብር በመቅረጸ ምስሌ ከተሰበሰበው መረጃ መካከሌ ስዴስቱ ተመርጠው ወዯ ምዜግብ መረጃነት ተቀይረዋሌ፡፡ ምዜግብ መረጃውም የጥናቱን መሰረታዊ ጥያቄዎች ሇመመሇስ በሚያስችሌ መንገዴ ተዯራጅቶ በንግግር ሌውውጥ የትንተና ስሌት ከስሌተ ትምህርታዊ ምክንያቶች፣ ከጥያቄ ስሌቶች እና ከBloom የግንዚቤ ቀመር አንፃር ተተንትነዋሌ፡፡ በትንተናውም የክፍሌ ውስጥ ጥያቄዎች ከስሌተ ትምህርታዊ ምክንያቶች እና ከጥያቄ አቀራረብ ስሌቶች አንፃር ውጤታማ በሆነ መንገዴ ተግባራዊ አሇመዯረጋቸው ተረጋግጧሌ፡፡ በBloom የግንዚቤ ቀመር የዜቅተኛ ዯረጃ ጥያቄዎች በተዯጋጋሚ በጥቅም ሊይ መዋሊቸውን እና ከከፍተኛ የግንዚቤ ዯረጃዎች መገምገም እና መፍጠር ጥቅም ሊይ ያሇመዋሊቸውን የትንተናው ውጤት አመሊክቷሌ፡፡ በጥናቱ ውጤት መሰረት የቋንቋ መምህራን የታቀደ እና ተገቢ ስሌትን የተከተለ ጥያቄዎችን በክፍሌ ውስጥ ቢተገብሩ፣ ሇተማሪዎች ጥያቄዎች እና መሌሶች ተገቢውን የማበረታቻ ግብረመሌስ ቢሰጡ፣ የተሇዩ የግንቤ ዯረጃዎችን ከትምህርት ይቶች ጋር አዚምዯው ትምህርቱን ቢያቀርቡ የሚለ ጥቆማዎች ተሰጥተዋሌ፡፡