ታረቀኝ (Tarekegn ), ደሳለኝ (Desalegn); ጌታሁን ( Getahun ), ሳህሌ (Sahile),; አያሌዉ (Ayalew ), ዘለቀ( Zeleke)
(2022)
አጠቃሎ (Summary)
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ማህበረሰብ የትግራይ ወራሪ ሃይል በከፈተዉ ጦርነት የስነ ልቦና ሁኔታዉ ምን እንደሚመስል መፈተሽ፤መተንተን እና ማሳየት ነዉ፡፡ ጥናቱን ለማከናወን የእጣ ናሙና
አመራረጥ ዘዴን (Lottery Method) በመጠቀም (ሴ=278፤ወ=599) በድምሩ የ877 ተሳታፊዎች ...